Radical Listening

Radical Listening2025-01-11T05:27:00+00:00

Featured Article

ወንድነት

የተከታታይ ሳምንታችን የትምህርታችን መጨረሻ ስለነበር ዘግየት ብለን ነበር የወጣቶችን ፕሮግራም የጨረስነው። ውጩም ጨለምለም ማለት ጀምሯልና ጥቂት አብሬያቸው ሳልጫወት ልጆቼ እንዳይተኙብኝ በሚል ወደ ቤት ለመሄድ ጠደፍ ጠደፍ እኔም ማለቴ አልቀረም። በጥድፊያዬ መሀል “ዶ/ር ላንድ ደቂቃ ላናግርህ እችላለሁ አለኝ?” “ሥራ እና ክርስትና” የሚለውን ትምህርታችንን በንቁ ተሳትፎ ሲከታታል የነበረ ወጣት ድምጽ። ላፍታም ሳላመነታ “በደስታ፣” ብዬ ቆም አልኩኝ። ቀጥሎ የተጠየኩት ነገር ያልጠበኩት ነበር።

Featured Article

ወንድነት

የተከታታይ ሳምንታችን የትምህርታችን መጨረሻ ስለነበር ዘግየት ብለን ነበር የወጣቶችን ፕሮግራም የጨረስነው። ውጩም ጨለምለም ማለት ጀምሯልና ጥቂት አብሬያቸው ሳልጫወት ልጆቼ እንዳይተኙብኝ በሚል ወደ ቤት ለመሄድ ጠደፍ ጠደፍ እኔም ማለቴ አልቀረም። በጥድፊያዬ መሀል “ዶ/ር ላንድ ደቂቃ ላናግርህ እችላለሁ አለኝ?” …

Go to Top